ትልቅ ህልም ለማለም፣ ልጆቻችን በህይወት ውስጥ መልካም ጅምር ያስፈልጋቸዋል። መዋእለ ሕጻናት የልጅዎ የትምህርት ጉዞ አስፈላጊ አካል ነው። ጥራት ያለው የመዋዕለ ሕፃናት መርሃ ግብር በ 3 አመት መጀመር ለህጻናት እድገት ጠቃሚ ነው። ነፃ መዋዕለ ህጻናት (ኪንደር) በቪክቶሪያ ውስጥ ባሉ በተሳታፊ አገልግሎቶች በሶስት እና በአራት-ዓመት መዋዕለ ህፃናት ውስጥ ይገኛል።
እነዚህ ገፆች በሁሉም የቋንቋ ገፆች ላይ ያለንን ይዘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትርጉም እትም ያቀርባሉ።
Reviewed 22 September 2023